dagmawi wube እሳት ይነድድ/jah soldier şarkı sözleri

I'm a Jah soldier አምኜ እኔ አልካድኩም ሳያውቁ ነፍስ ከሸጡት ጎራ አልተሰለፍኩም ለአለም ውብ ቁመና ለዝሙቷ እኔ አልቆምኩም ላቆሙልን ጣኦት እኔ አልተንበረከኩም አውቄም ሆነ ሳላውቅ እጄን አልሰጠሁም ስመራ ስቃኝ በዛ ትልቅ ብርሃን አለም ብትጨልምም የኔ ውስጥ ሰላም ነው እውነት መነሻዬ መፍለቅያዬ ብርሃን ነው መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ ጉም መዝገን መሰብሰብ ስራ ተቀጥሬ ከላይ የምያደርሰኝ ትራንስፖርት ባጣ እዚሁ ከእታች ሆኜ አንጋጥጭ ባየው ላካ ጉም የሚበተን የማይዘገን ነው እማወራው ሌላ ሰም ወርቁ ሌላ በሉ ኑ እንብላ ከአበው ከመሰረት ማር እና ወተቱ ወርቁ ሁሉ ያለበት እኔም አንቺም አንተም ሁላችን ያለንበት ምድሩ እንዳይመስልሽ ተረት የመሰረት አንተ እና እኔ ከዝንጀሮ ነው የመጣነው አሉ አለም ሁሉ አመኑ በዳርዊን ተጠመቁ ከዳርዊን በፊት የኖረው የሚኖረውን ባያውቁ ሃበሻው ደሜ የሄዞፕ ፍላቴ ፈልቶ ቢከለክለኝ የአለም ፍቅሯን ፈራሽ መሆኗን አለመሻገርዋን አስረድቶ የእውቀት መሰረት ማንነት መገኛው ማነው ብዬ ባየው ብመረምር ለካ የሰው ልጅ ነው ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ ኩሉ ሰብ ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ የሰዶቃውያኑ የባቢሎኑ እርሾ እውነቱን አስረስቶ ስጋውን አበርትቶ ዘላለም ባከማቸው ደልቶት የሚኖር ቢመስለው እብን ላይለ እብን ነቢሎ ሰው እንደ ሁሌ ሰው እውነቱን ለማየት ድፍረት ብርታት ብታጡ የታመናችሁበት የያዛችሁትም ከንቱ ሁሉም በእምነቱ ሁሉም በአለሙ ከአባታቸው ሰምተው ይመጣል ይላሉ ሁሉ ከየአባቱ ከስሩ ይማራል እና እምላችሁ አለኝ እኔ ኢትዮጰ ፅሞና እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመፅ ወአምላክ ነሂ እያረምም እሳት ይነድድ ቅድሜሁ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ
Sanatçı: Dagmawi Wube
Türü: Belirtilmemiş
Ajans/Yapımcı: Belirtilmemiş
Şarkı Süresi: 3:13
Toplam: kayıtlı şarkı sözü
Dagmawi Wube hakkında bilgi girilmemiş.

Fotoğrafı