e.m.g. prosper şarkı sözleri

ካሻኝ I take it ስናገር I mean it ስኬትን I seek it ቃሌንም I keep it Am prosper prospect i mean it Am prosper prosper prosper በጠዋት ነቅቼ ለፋለው for a change ህይወትን ለመማር ለመግጥ እንደ page ሳይሠለቸኝ ስኖር ህይወት ሲያንገላታኝ ደክሞኝም ስነሳ ጉልበቴ እየከዳኝ I promise i mean it እውነት እውነት ቃሌንም i keep it እውነት እውነት! የሠራንበት የለፋንበት ውጤት ላብ በላብ ሆነን ተፍ ተፍ ብለን ስኬት ቀኑ ሲመጣ ብርሀን ሲወጣ ድምቀት የምንኖረው የምንሄድበት ውበት ካሻኝ I take it ስናገር I mean it ስኬትን I seek it ቃሌንም I keep it Am prosper prospect I mean it Am prosper prosper prosper አውቀው ስላላወቁኝ ስቀው ላላሳቁኝ አይተው ላልተረዱኝ ስናገር ላልሰሙኝ ዞርስል ለሚያሙኝ ደንታ የለኝ እኔ ምን አገባኝ ስራ ምን አስፈታኝ Yeah you know I do what I want I do what I please you know በቃ ይኸው ሚያቆመኝ የለም ሁሌ ወደፊት ነው ምኑን ጀመርኩ እና ምኑን ልጨርሰው የኔ ታሪክ መጨረሻ የለው ገና እቀጥላለሁ በህይወት እስካለው ሁሌ አራምዳለሁ ህይወቴ መንገድ ነው ከፍታ ለመውጣት መስዋት ከፍላለው አይኔም ይማትራል ዕውቀትን ያስሳል አካሌ ቢቀመጥ መንፈሴ ይንሳፈፋል ካሻኝ I take it ስናገር I mean it ስኬትን I seek it ቃሌንም I keep it Am prosper prosper I mean it Am prosper prosper prosper Prosper prosper prosper Prosper prosper prosper
Sanatçı: E.M.G.
Türü: Belirtilmemiş
Ajans/Yapımcı: Belirtilmemiş
Şarkı Süresi: 2:12
Toplam: kayıtlı şarkı sözü
E.M.G. hakkında bilgi girilmemiş.

Fotoğrafı