imajik bezinab (በዝናብ) şarkı sözleri

በዝናብ (በዝናብ) በፀሀይ (በፀሀይ), ለዘላለም የቢቱ ነኛ ገዳይ ጉዞአችን (ጉዞአችን) ወደላይ (ወደላይ), አንቀልድም እኛማ በራፕ ላይ በዝናብ (በዝናብ) በፀሀይ (በፀሀይ), ለዘላለም የቢቱ ነኛ ገዳይ ጉዞአችን (ጉዞአችን) ወደላይ (ወደላይ), አንቀልድም እኛማ በራፕ ላይ ያየር ፀባዩ ቢቀየር አይለወጥ የኛ ደባ ዙፋኑ ላይ ቤት ሰርተናል እኛናቅም ወጣ ገባ የወደፊት እናቃለን አይተናልና ዘገባ Just got married to the game ይዘፈን ጉሮ ወሸባ ጉሮ ወሸባዬ ጉሮ ወሸባዬ እንደነሱማ ከሆነ እኔ ብዙ ነው ጉራዬ አያዩ ስራዬ አያዩ ስራዬ አልገባቸው አላወቁ ይሄ ነው መጀመሪያዬ ከሩቁ እዛ ቆመው, እያዩ ያደንቃሉ አስማቱ አይገባቸው, ዝምብለው ያወራሉ ግጥሙንም ገጣጥመን, ገንዘቡን ተገንዝበን ጨዋታው እኛ ገባን, ጥሩ ካርታውን ስበን ይወቀን የማያውቀን, ይሄኛው የኛ ነው ቀን ጥረታችን ብዙ ነው, በውጤት የሚመዘን ፉክክሩ ትንሽ ነው, የለማ የሚያቆመን የኛ ጉዞ አሪፍ ነው, በሰላሙ ያድርሰን በዝናብ (በዝናብ) በፀሀይ (በፀሀይ), ለዘላለም የቢቱ ነኛ ገዳይ ጉዞአችን (ጉዞአችን) ወደላይ (ወደላይ), አንቀልድም እኛማ በራፕ ላይ በዝናብ (በዝናብ) በፀሀይ (በፀሀይ), ለዘላለም የቢቱ ነኛ ገዳይ ጉዞአችን (ጉዞአችን) ወደላይ (ወደላይ), አንቀልድም እኛማ በራፕ ላይ
Sanatçı: iMajik
Türü: Belirtilmemiş
Ajans/Yapımcı: Belirtilmemiş
Şarkı Süresi: 2:08
Toplam: kayıtlı şarkı sözü
iMajik hakkında bilgi girilmemiş.

Fotoğrafı