ìfé guaz (feat. mikael) şarkı sözleri

Damn nizo turn it up የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን ትርጉም ማይሰጥ እውነት አይካድም ማማሩ እውነታን ለማይፈልጉ ለማይመራመሩ አይናቸው እየገደበው የህይወትን ሚስጥሩን ሌላ ፈተና ይመጣል ከስተትም ሳይማሩ የህይወት ፈተና አይሰጠንም ቀጠሮ ትንቢት አይፅፍልን እንደው ብራና ተርትሮ ሁሉም የኛ ሀላፊነት ለማየት አሻግሮ ፈጣሪ ፈጠረን እንጂ አይመራንም እጅ ይዞ አቤት ተንኮል የሰው ክፋት ጠዋት ወንድም ማታ ጠላት በዚ ረሀብ በዚ ጥማት አይገርምም አይደንቅም ሀገሩን ቆርጦ ቢበላት ነብሴም ደስታ ቢርቅባት ለዛም ሞትን ብሸልማት ነብሴም ደስታ ቢርቅባት ለዛም ሞትን ብሸልማት የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን I feel I'm not part of the 99% Wow I do whats right but people tend to take offense ohh They don't got love but I got it i make em tense noo They ask me how I keep moving just like they press wow Cameras flashing upon told em i just keep it real No I aint perfect don't be stupid but im made of steel I lost me in the journey, I let God take the wheel Through ups and, downs is when you find out how you peeled And I'm peeled different Ion care about the money, I focus the vision We supposed to be multiplying the love not division I got up and started moving, I'm done with all the wishing I bringing back my የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን የባከነች ነፍሴን ልሰበስበው ቀልቤን ጓዝ ተጉዤ ልጓዝ በጓዝ ጠቅልዬው ልቤን ለዚች አለም አይበቃም አሉኝ ባካፍል ህልሜን እራሴን ዘነጋው ተወኩት እስክረሳው ስሜን
Sanatçı: ÌFÉ
Türü: Belirtilmemiş
Ajans/Yapımcı: Belirtilmemiş
Şarkı Süresi: 2:57
Toplam: kayıtlı şarkı sözü
ÌFÉ hakkında bilgi girilmemiş.

Fotoğrafı