ìfé lilkekish (feat. pxf & ap est) şarkı sözleri
ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂልኝ በርቺ
ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ
ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ
ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ
ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂና በርቺ
ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ
ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ
ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ
Bitch you b'long to the street
ምንም እንደማይሰማሽ ሁሌ ይታያል ከፊት
አላዋራሽም ነበር ባይሆን በጓደኛ ግፊት
ስልክሽን አልወስድም ነበር ለመደወል በለሊት
ተንከባከብኩሽ ጊዜን ሰውቼ ልክ እንደ እንቁ
ለልቤ የፈርጥ ሙዳይ ሁሌ ነበርሽ ብርቁ
አጥጋቢ ፍቅር ያለበት ነበርሽ የቀዳ ስንቁ
ቆይ አሁን ግን ለምን ተለየሽኝ ሲመጣ ድርቁ
ጓደኞቼ ተፋታት ሲሉኝ እሺ አልል ብዬ
በገዛ ልቤ ና አልኩት ጠራሁት ስቃዬን
አሁን ከማይኩ ፊት ቀምያለው ልናገር ህመሜን
Pitch fork pointing on my heart እየወጋው ልቤን
Bitch you b'long to the street
ምንም እንደማይሰማሽ ሁሌ ይታያል ከፊት
አላዋራሽም ነበር ባይሆን በጓደኛ ግፊት
ስልክሽን አልወስድም ነበር ለመደወል በለሊት
ግን አልጠላሽም
ለቤ ክፋ አይመኝልሽም
እንኳን ልቀይርሽ አንቺን አልተካሽም
ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂልኝ በርቺ
ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ
ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ
ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ
ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂና በርቺ
ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ
ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ
ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ
ላቅ ይገባ ነበር እንዲ በቀላል ሳገኝሽ
ሌላ የተሻለ ስታዪ እንደምትሄጅ እኔን ጥለሽ
ልዩ ነሽ አለና የዋሁ ልቤ አመነሽ
አንቺም ይሄን ስታይ ሄድሽ ያሻሽውንም እንዳገኘሽ
And now I'm like oohhh
ልቤ ሊያውቅ ይገባ ነበር ቦታውን ልኩን
ዝቅ አለ ላንቺ ሲል
ከዚ በፊት ሌላ ሴትም የማያቅ ይመስል
(Yeah, yeah, yeah)
በቃ ይኸው ለቀኩሽ ሂጂ ወደጎዳናው
ክብርም የሚሰጠው ነውና ለሚገባው
ደሞም አልፈልግም ደግመሽ እንዳትመጪ
ልቤ አሁን በቅቶታል ላትመለሽ ሂጂ
ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂልኝ በርቺ
ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ
ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ
ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ
ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂና በርቺ
ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ
ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ
ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ