ìfé mizan (feat. mikael) şarkı sözleri

Draco on the beat boy Damn nizo turn it up ጠዋት መነሳት አይደንቀኝ መደነቅን እፈራለው ሁሌ አዲስ ነገር ቢያስደንቀኝ ቀናት ሲያልፍ አጣዋለው ስለዚህ መገረሜን ትቼ ማመስገንን መርጣለው ማግኘቴ ሳይደንቀኝ በማጣቴም እኮራለው ምክንያቱም መውደቄ መነሳትን ያስተምራል ጨለማ ባይኖር ብርሀን እንዴት ብሎ እንዲህ ይነግሳል ደሀ ባይኖር ሀብታም የለ ገንዘብ ሁሉ ይረክሳል ሰማይ ባይኖር ምድር የለ ሁሉም አብሮ ይጠፋል እንደዚህ ናት ሀገር ብቻዋንም አትኖር ያለ እኔ እና ያለ እናንተ ኢትዮጰያችን አትሆን ለምን ብሎ ነው ወገኔ ወገኑን የሚገፋው ያለ አንዱ ሌላው ላይኖር ብቻውን የሚለፋው አልገባኝም ምክንያቱ ጭካኔው ከአንጀቱ ሌላ ፈተና ይመጣል ሳይማር ከስተቱ ግን አሁን ገና ስረዳው ምክንያት ለውጤቱ የሆነው አንድነቱን ከአይምሮው መዘንጋቱ አይን ያየውን ሲክድ የእውነታ ወረቀት ሲነድ የፍቅር እንስራ ሲሰበር ለይቅር ጊዜ ሲረፍድ የት ነበርክ የሀገሬ ሰው አባት በልጁ ላይ ሲፈርድ ነገ ለሚጠፋው እሳት የሰው ማገዶ ሲነድ ጠዋት መነሳት አይደንቀኝ መደነቅን እፈራለው ሁሌ አዲስ ነገር ቢያስደንቀኝ ቀናት ሲያልፍ አጣዋለው ስለዚህ መገረሜን ትቼ ማመስገንን መርጣለው ማግኘቴ ሳይደንቀኝ በማጣቴም እኮራለው ምክንያቱም መውደቄ መነሳትን ያስተምራል ጨለማ ባይኖር ብርሀን እንዴት ብሎ እንዲህ ይነግሳል ደሀ ባይኖር ሀብታም የለ ገንዘብ ሁሉ ይረክሳል ሰማይ ባይኖር ምድር የለ ሁሉም አብሮ ይጠፋል Yeah I'm cursed but I'm blessed to Doing somethings I don't like but the I get to I miss the love but I could be missing my legs too Tryna do what's right but sometimes I'm going left too I don't like to fight but for my brothers I have to I see the light I'm just doing what I can do, can you Bae I need you to ride for me I'm coming over wedene na seteyi Yeah, stick by your fax huh If we kill one another we can't move as a pack huh Do what I can huh I'm stacking the racks huh Play your part cause life strady moving fast huh ጠዋት መነሳት አይደንቀኝ መደነቅን እፈራለው ሁሌ አዲስ ነገር ቢያስደንቀኝ ቀናት ሲያልፍ አጣዋለው ስለዚህ መገረሜን ትቼ ማመስገንን መርጣለው ማግኘቴ ሳይደንቀኝ በማጣቴም እኮራለው ምክንያቱም መውደቄ መነሳትን ያስተምራል ጨለማ ባይኖር ብርሀን እንዴት ብሎ እንዲህ ይነግሳል ደሀ ባይኖር ሀብታም የለ ገንዘብ ሁሉ ይረክሳል ሰማይ ባይኖር ምድር የለ ሁሉም አብሮ ይጠፋል አልገባህም አንተ ሰው የጠፋ ነብስን አትክሰው ግን ይህ ዘመን እንዲህ ቢያልፍ ለቀጣይ ቂም ምታወርሰው ለዛ እኮ ነው የሀገሬ ሰው እንዲህ ብሎ የተረተው የወጋ ዛሬ ቢረሳ የተወጋ ግን አይረሳው ስለዚህ ለሰው ልነሳ ሟችን ባልሞክር ልክሰው ጥሩ ጥሩ ልመኝለት ነብሱን በገነት ያኑረው መፅሀፍቶችንም ላገላብጥ ያለፈን ታሪክ ላስሰው ከአያቴጋ ተናብቤ ጀግንነቱንም ልዋሰው ልነሳ ለፍቅር ለሰላም አንድነት ሰው ይሞታል ሰው ይነሳል በአፉ አንደበት ስለዚህ ቃላቶች ልምረጥ ግጥሜንም ስቀምር የፍቅር ስሜት እንዲከር ተወጥሮ እንደክር ጠዋት መነሳት አይደንቀኝ መደነቅን እፈራለው ሁሌ አዲስ ነገር ቢያስደንቀኝ ቀናት ሲያልፍ አጣዋለው ስለዚህ መገረሜን ትቼ ማመስገንን መርጣለው ማግኘቴ ሳይደንቀኝ በማጣቴም እኮራለው ምክንያቱም መውደቄ መነሳትን ያስተምራል ጨለማ ባይኖር ብርሀን እንዴት ብሎ እንዲህ ይነግሳል ደሀ ባይኖር ሀብታም የለ ገንዘብ ሁሉ ይረክሳል ሰማይ ባይኖር ምድር የለ ሁሉም አብሮ ይጠፋል
Sanatçı: ÌFÉ
Türü: Belirtilmemiş
Ajans/Yapımcı: Belirtilmemiş
Şarkı Süresi: 4:12
Toplam: kayıtlı şarkı sözü
ÌFÉ hakkında bilgi girilmemiş.

Fotoğrafı